Search a title or topic

Over 20 million podcasts, powered by 

Player FM logo
Artwork

Content provided by DW. All podcast content including episodes, graphics, and podcast descriptions are uploaded and provided directly by DW or their podcast platform partner. If you believe someone is using your copyrighted work without your permission, you can follow the process outlined here https://podcastplayer.com/legal.
Player FM - Podcast App
Go offline with the Player FM app!

የህዳር 3 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና

11:35
 
Share
 
Manage episode 519132584 series 132692
Content provided by DW. All podcast content including episodes, graphics, and podcast descriptions are uploaded and provided directly by DW or their podcast platform partner. If you believe someone is using your copyrighted work without your permission, you can follow the process outlined here https://podcastplayer.com/legal.
ዛሬ ያስቻለዉ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የልደታ ምድብ ችሎት የቀድሞው የኢትዮጵያ የሰላም ሚንስትር ዴታ አቶ ታዬ ደንደአን ከ2 የክስ ጭብጦች ነጻ ሲያደርጋቸው በአንዱ ደግሞ ጥፋተኛ ብሏቸዋል። ኢትዮጵያ ኮፕ 32ን ለማስተናገድ በዝግጅት ላይ መሆንዋን አስታወቀች። ጉባኤውን እንድታስተናግድ ያጸደቀውን የአፍሪቃ ተደራዳሪዎች ቡድንም አመሰገነች ። ስደተኞችን የጫነች አንዲት የፕላስቲክ ጀልባ በሊቢያ የባህር ዳርቻ ሰጥማ ቢያንስ 42 ስደተኞች ሳይሞቱ እንዳልቀረ ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ጉዳይ ድርጅት በምህፃሩ IOM ዛሬ አስታወቀ። በግሪኳ ደሴት በጋቭዶስ አንዲት ስደተኞችን ያሳፈረች ጀልባ ሰጥማ ሦስት ሰዎች ሞቱ።
  continue reading

103 episodes

Artwork
iconShare
 
All episodes

×
 
Loading …

Welcome to Player FM!

Player FM is scanning the web for high-quality podcasts for you to enjoy right now. It's the best podcast app and works on Android, iPhone, and the web. Signup to sync subscriptions across devices.

Copyright 2025 | Privacy Policy | Terms of Service | | Copyright
Listen to this show while you explore
Play