Search a title or topic

Over 20 million podcasts, powered by 

Player FM logo

DW.COM | Deutsche Welle Podcasts

show episodes
 
The original European current affairs podcast from Germany’s international broadcaster. Bringing you expert analysis and on-the ground reporting from the European capitals and beyond. Join host Kate Laycock and DW’s network of seasoned correspondents for your weekly dose of euro-politics and culture. Published every Thursday.
  continue reading
 
Looking to reconnect with nature? Want to make better decisions for the health of the planet? Every Friday, Living Planet brings you the stories, facts and debates on the key environmental issues of our time.
  continue reading
 
DW AfricaLink is packed with news, politics, culture and more — every weekday. From combating health issues and freedom of expression to finances, tolerance and environmental protection, we have it covered.
  continue reading
 
ዶይቼ ቬለ የዕለቱን ዋና ዋና ዜናዎች ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም በየቀኑ ያቀርባል። የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ጨምሮ የመላው ዓለምን ውሎ የተመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎች በሰባቱም የሣምንቱ ቀናት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከዶይቼ ቬለ ያድምጡ። የዶይቼ ቬለን ዜናዎች በአፕል ፖድካስት እና በስፖቲፋይ ማድመጥ ትችላላችሁ። የዶይቼ ቬለ ዜና በራዲዮ፣ በሳተላይት እና በፌስቡክ በየዕለቱ በቀጥታ ይደመጣል።
  continue reading
 
পাউলা ও ফিলিপ জার্মানির রহস্যজনক ঘটনা অনুসন্ধান করছে। তাদের সঙ্গে জার্মানির এক প্রান্ত থেকে আরেক প্রান্ত পর্যন্ত সফর করুন এবং সেই সাথে জার্মান শিখুন! এই কোর্স বিশেষভাবে আপনার জার্মান ভাষা শুনে বোঝার ক্ষমতা বৃদ্ধি করবে।
  continue reading
 
Mission Europe ለጀማሪዎች የተዘጋጀ የቋንቋ ትምህርት ሲሆን ፦ Mission Berlin ፦ Misja Kraków እና Mission Paris የሚሰኙትን ልብ ሰቃይ ወንጀል ነክ ታሪኮችን አካቶዋል። ወደ ቋንቋው ዓለም በመዝለቀ የፖላንድኛ፣የ ጀርመንኛ ወይም የፈረንሳይኛ ቋንቋ ይማሩ።
  continue reading
 
Shirin al´adu, addinai da kuma zamantakewa tsakanin al´ummomi dabam-dabam a duniya. Taba Ka Lashe shiri ne da ke duba batutuwan da suka shafi al'adu da zamantakewa tsakanin al'ummomi da mabiya addinai dabam-dabam a duniya da zummar kyautata zamantakewarsu, zaman lafiya da kuma fahimtar juna tsakani. Muna gabatar muku da shirin ta rediyo a kowane mako, kuna kuma iya sauraronsa a shafinmu na Internet da kuma ta kafar Podcast.
  continue reading
 
Andreas amekamilisha masomo yake na yuko tayari kufanya utafiti wa makala yake ya kwanza. Kazi yake inamwelekeza na inampeleka (bila shaka pamoja na rafiki yake wa ajabu ex) katika iliyokuwa Ujerumani ya Mashariki. Mambo muhimu ya sarufi: Kauli-tendwa, vishazi tegemezi, vitenzi vya kujirejea, dhamira tegemezi.
  continue reading
 
On the Green Fence lives up to its name in looking at complex, often divisive environmental issues from multiple angles. It’s not about greenism, but about delving into the major concerns of our time in an engaging and human way. DW reporter Neil King sits on the fence and explores the role business, society and science play in our transition to a more environmentally friendly world. In so doing, he aims to make sense of issues that affect us all, but which are often over-simplified or convo ...
  continue reading
 
Loading …
show series
 
We zoom in on the EU's newly announced emissions reduction targets and two lithium mine projects in Serbia and Portugal facing tough resistance. Then: the battle of olive farmers against solar parks in Spain, the role of Greenland's glaciers in a crucial tipping point, and a trip to the first ever Venice Noir Festival.…
  continue reading
 
-የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ)ና የኦሮሞ ፌደራሊስ ኮንግረሰ (ኦፌኮ) በኦሮሚያ ክልል ያለዉን የፀጥታ፣ የሕግና ሥርዓት መደፍረስና መፋለሥ ለማቃለል ከክልሉ መሪዎች ጋር መነጋገር እንደሚሹ አስታወቁ።---የጀርመን መንግሥት ለአፍሪቃ ሕብረት አጀንዳ 2063 መርሐ-ግብር ማስፈፀሚያ ተጨማሪ 88 ሚሊዮን ዩሮ ለመርዳት ቃል ገባ።ተጨማሪዉ ገንዘብ አፍሪቃ ዉስጥ ዘላቂ ልማትን፣የአ,ረንጓዴ ኃይልን፣ሠላምና ፀጥታ ለማጠናከርና ለ,ጤና አገልግሎት እንደሚዉል በአዲስ አበባ የጀርመን ኤምባሲ አስታዉቋል።---ሕንድና ፓኪስታን ባለፈዉ ግንቦት የገጠሙት ዉጊያ የፈረንሳይ…
  continue reading
 
As the G20 Summit kicks off in Johannesburg, civil society groups and NGOs are pushing for a people-first agenda — on issues like climate justice, debt relief, and social equity. But can grassroots voices truly impact the world's most powerful economies? DW's Eddy Micah Jr. speaks to Sekoetlane Phamodi, Director, New Economy Hub at the African Clim…
  continue reading
 
ሰውሰራሽ አስተውሎት በዓለም ላይ በፍጥነት እያደገ ያለ ቴክኖሎጂ ነው።ቴክኖሎጂው ትምህርትን ግላዊነት በማላበስ፣ በቂ አገልግሎት ለሌላቸው ተማሪዎች ተደራሽነትን በማሻሻል በአፍሪካ በትምህርት ላይ በጎ ተጽእኖ እያሳደረ ነው።ያም ሆኖ ቴክኖሎጂውፈተናዎችም አሉት።ባለሙያዎች ፈተናዎቹን ለመሻገር ቴክኖሎጂው የሚገዛበት ፖሊሲዎች ማውጣትን ይመክራሉ።By DW
  continue reading
 
የህዳር 10 ቀን 2018 ዓ.ም. አርዕስተ ዜና «ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት» በሚል መጠሪያ የተቀናጁት 5 ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ መንግስት ከምርጫው በፊት በሀገሪቱ ሰላም እና መረጋጋት እንዲያሰፍን ጠየቁ። ከኤርትራ መሆንዋ ተነገረ የአንዲት እናት የተቆረጡ እጆችን አውራ ጎዳና ላይ ማግኘቱን የጀርመን ፖሊስ ዐሳወቀ። በቦንየተገን ጠያቂዎች ማቆያ የትኖር የነበረው ይህች እናት፣ የት እንዳለች እስከ ትናንት ድረስ እንደማያውቅ ፖሊስ ገልጿል። በሱዳን ጦርነት ጣልቃ በመግባት የምትጠረጠረው የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች…
  continue reading
 
አርስተ ዜናዎች፤ -ኢሕአፓ ባለፉት 7 ዓመታት በትግራይ ክልል ፣ በአፋር ክልልና በአማራ ክልል፣ አሁን ደግሞ በመላው የአማራ ክልልና በበርካታ የኦሮሚያ ክልል ቀጠናዎች ውስጥ፣ እየደረሱ ያሉ ያላቸውን የወገን ዕልቂትና የመሠረተ ልማት አውታሮች ብሎም የሌሎች ቋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረት ውድመት እንዲቆም ዛሬ ባወጣዉ መግለጫ ጠየቀ።-የሩሲያ ጦር በስድስት የአፍሪቃ ሀገራት እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የሩሲያ ቴሌቪዥን ዘገበ።-የጀርመን መንግስት የእስራኤል በከፊል አቋርጦት የነበረዉን የጦር መሳርያ አቅርቦት ዉሳኔ እንደሚያነሳ አሳወቀ። በሌላ በኩል የጀርመን ለዓለም…
  continue reading
 
ደቡብ ኢትዮጵያ ውስጥ ሦስት ሰዎች በማርበርግ ተሐዋሲ መሞታቸውን የጤና ሚኒስቴር አረጋገጠ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በያዝነው ዓመት ለሚካሄደው 7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ ፓርቲዎች ዕጩዎቻቸውን እንዲያስመዘግቡ ጥሪ አቀረበ። የባንግላዴሽ ልዩ ችሎት በቀድሞዋ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የሀገር ውስጥ ሚኒስትሩ ላይ የሞት ፍድር በየነ። የፖሊስ አዛዡ ደግሞ አምስት ዓመት እስራት ተፈርዶባቸዋል። የሱዳን መንግሥት የተመ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ዳርፉር አልፋሸር ውስጥ የተፈጸመውን ጥሰት የሚያጣራ ቡድን ለመላክ መወሰኑን ተቃወመ። በአንጻሩ ፈጥኖ ደራ…
  continue reading
 
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በቀጠለው የምስራቅ እና የመካከለኛው አፍሪቃ ከ17 ዓመት በታች የእግር ኳስ ሻምፒዮና ዋሊያዎቹ የመጀመሪያ የምድብ ጫወታቸውን በድል ጀምረዋል። ኢትዮጵያዊቷ ልቅና አምባው የስፔይን ሶሪአ ከተማ የስምንት ሺ ሜትር የሀገር አቋራጭ የሩጫ ውድድር አሸንፋለች።By DW
  continue reading
 
የዛሬው የዓለም ዜና -ሊባኖስ የሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የእስራኤል ጦር በሰላም አስከባሪዎች ላይ ተኩስ ከፈተ ማለቱን፤ ብሪታኒያ የስደተኞች ቁጥርን ለመቀነስ የጥገኝነት ፖሊሲ ማሻሻያ ማድረጓን፣ ምዕራብ ጀርመን ውስጥ የሚገኝ አንድ የጨረታ ቤት የሆሎኮስት ዕቃዎችን በሐራጅ ለመሸጥ ማቀዱ በጀርመን ቁጣ ማስነሳቱን፣ግሪክ እና ዩክሬን እስከ መጋቢት 2026 የሚዘልቅ የጋዝ ውል መፈራረማቸውን እንዲሁም በፊሊፒንስ በሙስና ምክንያት ታላቅ ተቃውሞ መቀስቀሱን ያስቃኛል።By DW
  continue reading
 
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተከሰተው የሔሞራጅ ትኩሳት በሽታ መንስዔ የማርበርግ ቫይረስ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አረጋገጠ። በኢትዮጵያ የሚካሔደው ሀገራዊ ምክክር ያጋጠሙት “አብዛኞቹ ተግዳሮቶች ፖለቲካዊ በመሆናቸው ፖለቲካዊ መፍትሔ” እንደሚያስፈልጋቸው ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ አሳሰቡ። ከሱዳን ሕዝብ ከግማሽ በላይ የሚሆነው ሰብአዊ ርዳታ ያስፈልገዋል ተባለ። ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን በይገባኛል በሚወዛገቡባት አቢዬ ግዛት የሰፈረውን ሰላም አስከባሪ የሥራ ዘመን የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤት አራዘመ። ደቡብ አፍሪካ በኬንያ በኩል ወደ ጁሐንስ…
  continue reading
 
-ታንዛኒያ ዉስጥ ባለፈዉ መስከረም የተደረገዉን አወዛጋቢ ምርጫ በሚቃወሙ የሐገሪቱ ዜጎች ላይ የተፈፀመዉ ግድያ እንደሚጣራ የሐገሪቱ ፕሬዝደንት አስታወቁ።ፕሬዝደንት ሳሚያ ሱሉሑ ሐሰን ዛሬ እንዳሉት የምርጫዉን ሒደት በመቃወማቸዉ ለታሰሩ ሰዎችም መንግሥታቸዉ ምሕርት ያደርጋል።-አፍሪቃ ዉስጥ በተገባደደዉ የግሪጎሪያኑ 2025 ዓመት የተሰራጨዉ የኮሌራ በሽታ 7ሺሕ ሰዎች ገደለ፤ ከ300 ሺሕ በላይ ለከፈ።-የሩሲያና የዩክሬን ጦር ኃይላት ዛሬ አንዱ የሌላዉን ግዛት በሰዉ አልባ አዉሮፕላንና በሚሳዬል ሲደበድቡ አነጉ።…
  continue reading
 
Solar power is the cheapest energy source in history - and wind isn’t far behind. So why isn't the clean energy transition moving faster? In a new three-part miniseries, we’re digging into why the switch is so damn hard. From solar mega-farms in Morocco to European bottlenecks to climate writer Bill McKibben’s office, we're asking what the holdup i…
  continue reading
 
The sanctions loophole allowing EU countries to import Russian LNG, the climate knowledge gap left by war, and the EU’s largest rare-earth magnet factory… right on Estonia’s Russian border. Later: inter-European high-speed rail travel, reducing the carbon footprint of cement, French reforestation and UK wine. + LNG report https://shorturl.at/nj93t …
  continue reading
 
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጅንካ ከተማ የሄሞራጂክ ፊቨር በተባለ በሽታ 6 ሰዎች መሞታቸውን ተሰማ። የአፍሪካ ህብረት «በሰሜን ናይጄሪያ የተፈጸመ የዘር ማጥፋት ወንጀል የለም» ሲል አስተባበለ። እስራኤል በሐይል በያዘችው ምዕራባዊ የዮርዳኖስ ወንዝ ዳርቻ የሰፈሩና «ፅንፈኛ» የተባሉ እስራኤላዉያን አንድ መስጊድን በእሳት ማቃጠላቸዉንና በመስጊዱ ግድግዳዎች ላይም «አጸያፊ» የተባሉ ፅሑፎች መጻፋቸው የፍልስጤማ ዜና አገልግሎት ዘገበ። ፈረንሳይ ከ10 ዓመታት በፊት በሽብር ጥቃት የተገደሉ 130 ዜጎችዋን ዛሬ ስትዘክር ዋለች።…
  continue reading
 
የአሜሪካ እና የአውሮፓ ተመራማሪዎች፤ የእስፒል ራስ መጠን ያላት በጣም ትንሽ ቁስ (ቺፕ) ሬቲና በሚባለው የዓይን ክፍል ውስጥ በመቅበር የዓይን ብርሃንን ለመመለስ ያስችላል የተባለ ህክምና ላይ ሙከራ አድርገዋል። በአሜሪካ፣ ጀርመን፣ ብሪታኒያ፣ ኔዘርላንድ እና ጣሊያን በተደረገ ሙከራ ተስፋ ሰጪ ውጤት መገኘቱንም ተመራማሪዎቹ ገልፀዋል።By DW
  continue reading
 
ዛሬ ያስቻለዉ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የልደታ ምድብ ችሎት የቀድሞው የኢትዮጵያ የሰላም ሚንስትር ዴታ አቶ ታዬ ደንደአን ከ2 የክስ ጭብጦች ነጻ ሲያደርጋቸው በአንዱ ደግሞ ጥፋተኛ ብሏቸዋል። ኢትዮጵያ ኮፕ 32ን ለማስተናገድ በዝግጅት ላይ መሆንዋን አስታወቀች። ጉባኤውን እንድታስተናግድ ያጸደቀውን የአፍሪቃ ተደራዳሪዎች ቡድንም አመሰገነች ። ስደተኞችን የጫነች አንዲት የፕላስቲክ ጀልባ በሊቢያ የባህር ዳርቻ ሰጥማ ቢያንስ 42 ስደተኞች ሳይሞቱ እንዳልቀረ ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ጉዳይ ድርጅት በምህፃሩ IOM ዛሬ አስታወቀ። በግሪኳ ደሴት በጋቭዶስ …
  continue reading
 
ኢትዮጵያ በጎርጎሪዮሳዊ 2027 ዓ.ም. ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤን ለማስተናገድ ያቀረበችው ጥያቄ የበርካታ ሃገራትን ድጋፍ ማግኘቱ ተገለጸ። ይፋዊ ውሳኔው ዛሬ ብራዚል ላይ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል። የተርክዬ አቃብያነ ሕግ የኢስታንቡል ከተማ ከንቲባ ከሁለት ሺህ ዓመት በላይ እንዲታሠሩ ጠየቁ።በፓኪስታን ዋና ከተማ ኢዝላማባድ ላይ በደረሰ የአጥፍቶ ጠፊ ጥቃት 12 ሰዎች ተገደሉ። ሌሎች 27 ሰዎች ደግሞ ተጎዱ። ለድርጊቱ ኃላፊነት የወሰደ አካል የለም። ሩሲያ ሌሎች የኒኩሊየር ኃይል ባለቤት ሃገራት የሚያደርጉ ከሆነ የኒኩሊየር ሙከራ እንደምታ…
  continue reading
 
አርሰናልን ነጥብ ጥሏል ። ሊቨርፑል በማንቸስተር ሲቲ ጉድ ሁኗል ። ሦስተኛ ደረጃ ላይ በሚገኘው ቸልሲ እና 12ኛ ደረጃ ላይ በሰፈረው ብሬንትፎርድ መካከል የነጥብ ልዩነቱ አራት ብቻ ነው ። በቤርሊኑ ግጥሚያ ባዬርን ሙይንሽን የማታ ማታ በቁርጥ ቀን ልጁ ሔሪ ኬን ከሽንፈት ተርፏል ።By DW
  continue reading
 
ሕገወጥ የውጭ ምንዛሪ አሻጥሮችን ሲፈጽሙ ነበር ተብለው የተጠረጠሩ ከ100 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ። በበርካታ የታሪክ መፃህፍቶቻቸው የሚታወቁት አንጋፋው የታሪክ ምሁር ፕሮፌሰር ላጲሶ ጌታሁን ዴሌቦ በ87 አመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ኢራን ሜክሲኮ ውስጥ የሚገኙትን የእስራኤል አምባሳደርን ለመግደል አሲራለች በማለት ዩናይትድ ስቴትስ ያወጣችውን ውንጀላ «እርባና ቢስ» ስትል አጣጣለችው።የቢቢሲ ዋና ዳይሬክተርና የዜና ክፍል ሐላፊ በገዛ ፈቃዳቸው ስልጣናቸውን ለቀቁ። ሐላፊዎቹ ከሥልጣን የወረዱት የአሜሪካው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕን …
  continue reading
 
• ዩጋንዳ በቀጣዩ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ላይ አሲረዋል ብላ ከአንድ ወር በፊት ያሰረቻቸውን ሁለት ኬንያዉያን አክቲቪስቶች ከእስር ለቀቀች። • በስፔይኗ የቴኔሪፌ ደሴት የባህር ዳርቻ ትናንት ቅዳሜ በተነሳ ወጀብ የሶስት ሰዎች ህይወት አልፎ ሌሎች 15 ሰዎች መጎዳታቸውን የአስቸኳይ ጊዜ አገልግሎት አስታወቀ።• የአሜሪካ የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ለ14 ሰዎች ህልፈት ምክንያት ከሆነው የጭነት አውሮፕላን አደጋ በኋላ ተመሳሳይ ስሪት የሆኑ አውሮፕላኖች እንዳይበሩ አገደ። • ዩክሬን በሩስያ የኃይል መሰረተ ልማት ላይ ባደረሰችው የአየር ጥቃት በበርካታ የአዋሳ…
  continue reading
 
DW Amharic -የዛሬው የዓለም ዜና ህወሓት በትግራይ ኃይል አባላት ላይ የድሮን ጥቃት መፈጸሙን መግለፁ።ህወሓት በገለፀው ትራምፕ በደቡብ አፍሪካ በሚካሄደው በG20 ጉባኤ ላይ የአሜሪካ ባለስልጣናት እንደማይገኙ መግለፃቸው፤የታንዛንያ ፖሊስ በሐገሪቱ ከተከሰተው ሁከትና ብጥብጥ ጋር በተያያዘ 10 የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ለማሰር ማቀዱን ፣ሩስያ አንድ ተጨማሪ በምስራቅ የዩክሬይ ግዛት የምትገኝ መንደር መያዟን ማስታወቋን እንዲሁም ደቡብ ብራዚልን የመታው «ቶርኒዶ» የተሰኘው አውሎ ንፋስ 5 ሰዎችን ሲገድል ከ430 በላይ መጉዳቱ ያስቃኛል።…
  continue reading
 
የጥቅምት 28 ቀን 2018 ዓ.ም. አርዕስተ ዜናየኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዜጎች «የአካባቢያቸውን ልማት ማገዝ እንዲችሉ ሰላም ያስፈልጋል» ሲሉ ዛሬ ተናገሩ። የሱዳን ጦር፣የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ለሊቱን በሰሜን ምሥራቅ ሱዳን ሁለት ከተሞች ላይ የጣላቸውን የድሮኖች ጥቃቶች መመከቱን አስታወቀ። የጥቃት ዒላማ የአትባራ ከተማና ሪቨር ናይል ክፍለ ሀገር ናቸው። ከበርካታ የአፍሪቃ ሀገራት የመጡ ከ1400 በላይ አፍሪቃውያን ከሩስያ ኅይሎች ጎን ተሰልፈው ይዋጋሉ ስትል ኪቭ አስታወቀች።…
  continue reading
 
When mercury pollution makes headlines, it's often linked to fish and human health. But there's another big source of mercury pollution that's affecting millions of people across the world - artisanal and small-scale gold mining. This episode looks at efforts in South America to reduce mercury use in mining - and what that means for people's health…
  continue reading
 
Loading …
Copyright 2025 | Privacy Policy | Terms of Service | | Copyright
Listen to this show while you explore
Play