Search a title or topic

Over 20 million podcasts, powered by 

Player FM logo
Artwork

Content provided by DW. All podcast content including episodes, graphics, and podcast descriptions are uploaded and provided directly by DW or their podcast platform partner. If you believe someone is using your copyrighted work without your permission, you can follow the process outlined here https://podcastplayer.com/legal.
Player FM - Podcast App
Go offline with the Player FM app!

የግንቦት 8 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

10:10
 
Share
 
Manage episode 483134568 series 132692
Content provided by DW. All podcast content including episodes, graphics, and podcast descriptions are uploaded and provided directly by DW or their podcast platform partner. If you believe someone is using your copyrighted work without your permission, you can follow the process outlined here https://podcastplayer.com/legal.
የግንቦት 8 ቀን 2017 ዓ.ም. አርዕስተ ዜና በተለያዩ መጋዘኖች ውስጥ የተከማቸ ከ60 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ የዩናይትድ ስቴትስ የምግብ እርዳታ እየተበላሸ ነው ሲሉ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ተናገሩ። የዩክሬንና ሩስያ ተወካዮች ዛሬ ኢስታንቡል ቱርክ ውስጥ ያካሄዱት ቀጥተኛ ንግግር በሁለቱ ወገኖች መካከል ያለውን ልዩነት ለማጥበብ ከፍተኛ የሚባል ውጤት አለማምጣቱን የዩክሬን ምንጮች አስታውቀዋል።ሩስያ ግን በሰላም ንግግሩ ረክቻለው አለች። እስራኤል ዛሬ በጋዛ ሰርጥ ባካሄደችው የአየር ድብደባ ቢያንስ 100 ሰዎች ተገድለዋል ሲል የፍልስጤም ዜና አገልግሎት አስታወቀ ። በርካቶች በፍርስራሾች ስር ተቀብረዋል ብሏል።
  continue reading

102 episodes

Artwork
iconShare
 
All episodes

×
 
Loading …

Welcome to Player FM!

Player FM is scanning the web for high-quality podcasts for you to enjoy right now. It's the best podcast app and works on Android, iPhone, and the web. Signup to sync subscriptions across devices.

Copyright 2025 | Privacy Policy | Terms of Service | | Copyright
Listen to this show while you explore
Play