Search a title or topic

Over 20 million podcasts, powered by 

Player FM logo
Artwork

Content provided by DW. All podcast content including episodes, graphics, and podcast descriptions are uploaded and provided directly by DW or their podcast platform partner. If you believe someone is using your copyrighted work without your permission, you can follow the process outlined here https://podcastplayer.com/legal.
Player FM - Podcast App
Go offline with the Player FM app!

የጥቅምት 30 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና

8:07
 
Share
 
Manage episode 518590941 series 132692
Content provided by DW. All podcast content including episodes, graphics, and podcast descriptions are uploaded and provided directly by DW or their podcast platform partner. If you believe someone is using your copyrighted work without your permission, you can follow the process outlined here https://podcastplayer.com/legal.
• ዩጋንዳ በቀጣዩ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ላይ አሲረዋል ብላ ከአንድ ወር በፊት ያሰረቻቸውን ሁለት ኬንያዉያን አክቲቪስቶች ከእስር ለቀቀች። • በስፔይኗ የቴኔሪፌ ደሴት የባህር ዳርቻ ትናንት ቅዳሜ በተነሳ ወጀብ የሶስት ሰዎች ህይወት አልፎ ሌሎች 15 ሰዎች መጎዳታቸውን የአስቸኳይ ጊዜ አገልግሎት አስታወቀ። • የአሜሪካ የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ለ14 ሰዎች ህልፈት ምክንያት ከሆነው የጭነት አውሮፕላን አደጋ በኋላ ተመሳሳይ ስሪት የሆኑ አውሮፕላኖች እንዳይበሩ አገደ። • ዩክሬን በሩስያ የኃይል መሰረተ ልማት ላይ ባደረሰችው የአየር ጥቃት በበርካታ የአዋሳኝ አካባቢ ክልሎች ኃይል መቋረጡን ባለስልጣናት አስታወቁ።
  continue reading

102 episodes

Artwork
iconShare
 
All episodes

×
 
Loading …

Welcome to Player FM!

Player FM is scanning the web for high-quality podcasts for you to enjoy right now. It's the best podcast app and works on Android, iPhone, and the web. Signup to sync subscriptions across devices.

Copyright 2025 | Privacy Policy | Terms of Service | | Copyright
Listen to this show while you explore
Play